ለ25 ዓመት የታፈነው ዕውነት ! ቤተሰብ ሳያውቅ ሴት ልጅ ወልጄ በ3ቀኗ ለአሳዳጊ ሰጠሁ Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 218

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +91

    ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው አሉ ተው ወገኖቼ በሰው ላይ አንፍረድ መቼስ የሰው ልጅ ሳይቸገር አምጦ የወለደውን ልጅ አሳልፎ ለባዳ አይሰጥም አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ተስፋ አደርጋለሁ ከልጅሽ ጋር በዓይነ ስጋ እንደምትገናኙ

    • @tegestasrat4843
      @tegestasrat4843 2 года назад +4

      ትክክል ሜዳ ከመዉደቅ በላይ ምን ትሁን

    • @mehrethabte9818
      @mehrethabte9818 2 года назад

      9pp

    • @SaraSara-ig8eu
      @SaraSara-ig8eu 2 года назад

      ርፅፍፅግጭግችፍችዥግጭህግህህእፕችችህግችኅችፍችችህጭችኅህችይህይህህጽሕፕህ ችውዥፍዥፍህኅይችኅችግችግችፍኅፍፍኅጵክፕክጅፕክፕክጵፕክፕክጵክፕጵጵፕፕችኅችግችኅችግዥኅችኅግ ችህችህጭኅጭግግህችፍች

    • @abitabi2500
      @abitabi2500 2 года назад

      @@tegestasrat4843 nnnnm. 😆😆

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 2 года назад +4

    አማኑኤል በታች ሰሞኑን ጎርፍ የገባበት አድዬ ሞታለች ዞሮ ዞሮ ቤተሰብ ሰለሚያሰተዳድረው መረጃው ይኖራል ትምጣና ትጠይቅ ከደጁሌ ትምህርት ቤት ጀርባ ነው አይዞሺ ፈጣሪ ይርዳሺ

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 года назад +9

    እህታችን እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 года назад +29

    ወይ ዘንድሮ በስንቱ አልቅሼ እችለው ይሆን አይዞሽ እናት አለም እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @salammbtube7403
      @salammbtube7403 2 года назад

      ሰብስክራይፕ አርጊ የኔ ቆንጆ

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 2 года назад +11

    ታገኛታለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይጨመርበት ።

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 года назад +10

    ያማል አይዞሽ እህቴ ጌታ በኪነጥበቡ ያገናኝሽ።

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 года назад +2

    አይ የሴት ልጅ ሂወት አይዞሺ እግዚአብሄር ከልጂሺ ጋር ያገናኝሺ የኔ እናት ።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +23

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በነገራችን ላይ የአሁኑ ወጣት በስነመግባር ባይታነፅም በሆነ አጋጣሚ ልጅ ከመጣ ምንም ሁነው ያሳድጋሉ በረንዳ ቢሆን አድረው የበፊቱ ግን ልጅ መጣል ልጅ መስጠት ያሳዝናል

    • @Mነኚስደተኛዋ
      @Mነኚስደተኛዋ 2 года назад

      አሁንምየውጪዲርጂትስለተዘጋባቸውነውጂ። ይሰጡነበር

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 2 года назад

      @@Mነኚስደተኛዋ አይደል ተዘግቷል?

    • @tersite858
      @tersite858 2 года назад

      ደግሞ የአሁን የድሮ አለው?
      ድሮም ዛሬም ልጅ ይጣላል ለሰው ይሰጣል ጥያቄው በምን ሁኔታ የሚለው እና ምን አስጨከናቸው የሚለው ቢሆን!

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 года назад +7

      ድሮ እኮ ሳታገቢ ማርገዝቨ ቤተስብ ቢውቅ ካልገደሉሽ እግርሽ ወደመራሽ ባዶሽን ተስደሸ ልጅሽ በስላም ከወለድሽ ሀብታም በር ላይ ወይ ቤተክርስቲን ጥለሽ እያለቀሽ ዘመንሸ ያልፋል አሁን ቤተስብ ስልጡን ነው።የድሮዎቹ ዲቃላ አመጣችብን ስማችንን አስጠፋች ብለው ከመግደል አይመለሱም።

    • @aregyehussen2573
      @aregyehussen2573 2 года назад

      ተባረኪ እኔከላይያልኩትነውያልሽው

  • @yegitameseker735
    @yegitameseker735 2 года назад +4

    እ/ር መሃሪ ሩህሩህ ይቅር ባይ ነው እህቴ እንቺ የበኩልሽን 9 ወር ተሸክመሽ በሕወት እንድትኖር አርገሻል ደግሞ አምላክ ያገናኝሻል !!፣ግን እኮ ሰዎች ወልዳ ዋጋ የከፈለችውን ሴት ላይ አንፍረድ ግን ያ አህያ የአጎቷ ጓደኛ ጌታ ይፍረድበት በዚህ አይነት ግፍ ስንት እህቶቻችን በጭንቀትና በፀፀት ይኖራሉ

  • @Tube-cv4sf
    @Tube-cv4sf 2 года назад +2

    የኔ አናት የሴት ልጅ ህይውት ክባድ ነው ወላሂ በጣም ተነካራ ሴት ነች አላህ ከልጀሽ ያገናገሽ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 года назад +3

    እህቴ አይዞሽ ጌታ ለዚግዜ ላበቃሽ ጌታ አሁንም ከአንቺጋር ይሁን አይዞሽ ህይወት ከብዶሽ በልጅነትሽ ምን ታረጊ ፀልይላት

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 2 года назад +27

    አይዞሽ የአማራውን ክልል ባህል እናውቀዋለን ልጅ ከጋብቻ በፊት መውለድ ቀርቶ ከወንድ ጋር ግንኙነት አላት ተብሎ ከተጠረጠረ እንኳ እንዴት አስደፈርሽን ዘር አሰዳቢ ተብላ ውግዘትው ከባድ ነው የሰጠሻትም ለድርጅት ስለሆነ የስም ለውጥ ከሌለ ታገኝአታለሽ የለወጥሽውንም ስም ካወቀች እራስዋም ትመጣለች የሚያውቁም ይረዱሻል እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን!!!

    • @Surviver-e2o
      @Surviver-e2o 2 года назад +1

      ውይ ሁሉም ቦታ ነው::

  • @yirgeduadmaw4547
    @yirgeduadmaw4547 2 года назад +1

    የኔ እናት በጣም ልቤን ነካሽኝ አይዞሽ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳይሽ ሶቀቃ ነው

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ከልጂሽ ጋር ይገናኝሽ

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 2 года назад +1

    እንዴት ቀሎሻል በናትሽ ልጅሽ ብሆን ራሱ አላገኝሽም !!!
    የቤተሰብ ስምለመጠበቅ ልጅ መጣል ጉድኮ ነው እኔም እናት ነኝ ግን ለምኜናራለሁ ልጄን አልሰጥም!!!
    እኔ እየጣሉ ቀን ሲያልፍ እዬዬ እናትነት መውለድ አደለም !!! መከራ አይቶ ማሳደግ ነው !!!
    ከባድ ሰው ነሽ!!

    • @atube9447
      @atube9447 2 года назад

      እኔም አልሰማትም ወላሂ ደግሞኮ ፀፀት እንኳን አልተሰማትም

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 2 года назад +4

    ውይ የኔ የዋህ ለካ በምክኒያት ነው ሁሌ እምትፈዥው አይዞሽ ፈጣሪ ያገናኝሽ የኔ ውድ በሰላም ይመልስሽ ስትመጭ አወራሻለሁ

  • @aregyehussen2573
    @aregyehussen2573 2 года назад +10

    እኔምለው ወገኖቼ ድሮሰው ጨካኘ ነበርማለት አሁን በየሚዲያው ልጅጥዬ እያለ እሚወራው ያሁንልጆች ደግሞ በየአደባባዬ በፀሀይ በብርድ ቨጥርሳቸው ይዘው ልጆቻቸቸውን በየመንገዱ እያሳደጉነው ምንድነው ልዩነቱ ድሮናዘንድሮ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 года назад +2

      አሁን በማደጎ ለውጭ መስጠት ስለቀረ ነው።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 года назад +1

      ቀደም ሲል የማስወረድ possibility የጠበበ ነበር.... ለሁሉም፣ አሁንም በየሕፃናት ማሳደጊያዎች ከሚችሉት በላይ ሕፃናት እንዳሏቸው ይነገራል።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад +2

      ባህሉም ጥብቅ ነበር ድሮ:: በዛ ላይ ተደፍራ ነው::

  • @obesaalemetshay9591
    @obesaalemetshay9591 2 года назад +13

    እውነት ነው አድይ ትምርት ቤት ነበር የሚባለውአሰታውሳለሁ

  • @ዘይተፈትሐሕልሚ
    @ዘይተፈትሐሕልሚ 2 года назад

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ከባድ ነዉ ባንቺ የደረሰ እማቀዉ የደረሰዉ ብቻ ነዉ

  • @matub4261
    @matub4261 2 года назад +8

    ምንም ሆነ ምንም ልጅን ከእጅ ማውጣት ከባድ ተው ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 2 года назад +4

    እንኳንም ተነፈሽ መቶ አመት ለማይሞላ እድሜ እህቴ በሰቀቀን እንኳን አልኖርሽ አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ :: የእኛ ማህበረሰብ ከማበረታታት ከመምከር ይልቅ ነቀፌታን ስለምናበዛ እህቶቻችን ለዚህ ችግር ይዳረጋሉ :: አንቺ ጥፋት የለሽም ያለሽበት ማህበረሰብ ነው ያስገደደሽ :: አይዞሽ::

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Год назад

    ውይ መሲ የባስው መጣ ፈጣሪ ይርዳት ፀሎቴ እና ምኞቴ ነው!!!

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 года назад +5

    መሲዋ ሰላም! አምላክ ይርዳሽ!!

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እህቴ

  • @saronzakaryas1111
    @saronzakaryas1111 Год назад

    እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋ በሰላም ያገናኛሽ አይዞሽ

  • @fikiritegeitinet6466
    @fikiritegeitinet6466 2 года назад

    ደግመሸ ጠይቂ አሷን የደበቀችው ሚሰጥር ስላለ ደጋግመሸ ጠይቂ!

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 года назад +13

    አልፈርድብሽም ሰው ግራ ሲገባው የሚያደርገውን አያውቅም እግዚአብሔር ይርዳሽ ወንድች ግን አስተውሉ

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እናትነት ከባድ ነው

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 2 года назад

    የእኔ ማር አይዞሽ!! ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን!!!

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu3103 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ያስገኝልሽ ይሄን ምትስሙ ወጣት ሴቶች እንዳታለሉ የተፈጠረ እርግዝናም ሲኖር ለምትቀርቡት ስው አማክሩ ወደ ሕግ ሂድ ያስረገዛችሁ ስው የመርዳት ግዲታ አለበት

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 2 года назад +3

    ይህንን ያክል ሚስጥር መደበቅ ለሞትም ያበቃል በጣም መጥፎ ድብቅነት ነው እንዴት ለአንድ ሰው ምስጢሩን አይናገርም ለልጅትዋም ሕይወት ለእራስዋም ይህ የሚገርም ታሪክ ነው ጭካኔ

    • @Zety-476
      @Zety-476 2 года назад

      አቶ ፈራጅ ተደፍረህ ታውቃለህ? በማትወደው ሰው በልጅነትህ? አርግዘህ ታውቃለህ እናም በቤተሰብ ጭንቀት ተወጥረህ ታውቃለህ በአስራዎቹ እድሜ ? እንግዲያው ጭካኔ የሚለውን ቃል ያኔ ተጠቀም፤ ድርጊቱን የፈፀመው ወንድ እኮ አለ ደፋሪው በህብረተሰብ መካከል ይሄኔ ወልዶ አግብቶ ታለወቃሽ እየኖረ ነው ይሄ አህያ

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ታገኛታለሽ

  • @rigatteklezghi6743
    @rigatteklezghi6743 2 года назад

    Won very important and very touch testomeniy hope you will find her keep praying

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 2 года назад

    ይኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 года назад +1

    እግዚያብሔር ያገናኝሽ

  • @Zety-476
    @Zety-476 2 года назад

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 2 года назад +1

    አላህ ያገናኝሽ ሀያቴዋ 💔💔💔😭😭😭☝️☝️

  • @abinetketema2617
    @abinetketema2617 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር እንዲያገናኝሽ መልካም ምኞቴ ነው የወለደ እናት ህመሙን ያውቀዋል እንደዚህ አይነት ድርጅት መንግስት ወይም በጎ ፈቃድ ሲቋቋም ትክክለኛ ተግባራቸውና ዋናው ዓላማቸው መታወቅ አለበት። ድርጅቱን የመሰረተው ሰው ባይኖር ወይም ቢፈርስ የልጆችን አድራሻ ተመዝግቦና የት እንደደረሱ ለመንግስት ማሳወቅ ተገቢ ነው

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 2 года назад

    ጌታ ይርዳሽ የእናት ሆድ🥹

  • @ወሱጆ
    @ወሱጆ 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይርዳሻ

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו 2 года назад

    ፍጣሪ ከልጅሽ ጋረ ያገናኝሽ አይዞሽ ቀላል አይደለም በረች

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ🙏

  • @frehiwetbelete9666
    @frehiwetbelete9666 2 года назад +1

    Egziyabiher yiradashi yene ehit

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በሰላም ያገናኝሽ 👏👏

  • @shilanattube6877
    @shilanattube6877 2 года назад +1

    Egziabher yirdash ehite

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 2 года назад +11

    ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ🙏

    • @shadyadadi8164
      @shadyadadi8164 2 года назад

      D tea deal🙏😆👄👄❤️❤️🤜🤜🤜👍🤜👍👍👍👍👍👍👍 m

    • @salammbtube7403
      @salammbtube7403 2 года назад +1

      ሰብስክራይፕ አርጊኝ ማር

  • @senaitgebrehiwet2851
    @senaitgebrehiwet2851 2 года назад +1

    Egzabher yrdash 🙏

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 2 года назад +1

    በልጅነት ብዙ ስአሕት ሊሰራ ይችላል ግን ቢያንስ ልጅን
    ትምርትሽን ተምረሽ ተሻሽለሽ ልጅሽን የመልስሽ ማሳደግ ካሰብሽ ቢያንስ ስትሰጭ ትክክለኛ ሰምሽን እና የዘመዶችሽን አድራሻ በትክክል መሰጠት ነበረብሽ ለመንኛውም እግዚያበሔር ያገናኝሽ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад

      ዝምበል እስኪ! ተደፍራ ነው እኮ የወለደችው:: ኑሮዋን ምስቅልቅል ያደረገባት እኮ ደፋሪው ነው:: እስኦ ስራ የላት ምን የላት::

    • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
      @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 2 года назад

      @@addisababanazareth1525 ታዲ ያ እኔ ምን አልኩ የሰጠችበት ቦታ ትክክለኛ ሰሟን በትሰጥ ልጇን ተመልሳ ለማግኘት ይረዳት ነበር ነዉ ያልኩት

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад +1

      በቃ ልጅ ናት እሷ ራሷ:: መጥተው የሚይዟትም ሊመስላት ይችላል:: በወሬም በስሟ ሊያውቁብኝ ይችላል ብላ ትፈራለች:: የክፍለሀገር ሰው ነበረች:: በዛ ላይ ተደፍረሽ ስታረግዢ ለምን ገደል አይገባም ሊያስብላትም ይችላል:: ብዙ ችግር ነው መደፈር የሚያመጣው ጣጣ:: እኔ በምንም አልፈርድባትም::

  • @hairme5723
    @hairme5723 2 года назад +4

    *አትፍረድ ይፈረድብሀል መድሀኒአለም ከዚህ ሂወት ይሰውረን ጸጸቱም መከራ ነው ቢያንስ ከሚጥሉውት አንቺ የተሻልሽ ነሽ ብዙዎች አሉው አይደል ወልደው ሜዳ ወይ ጫካ የሚጥሉው ዞሮዎ መረጃ መያዝ ነበረብሽ ግን አለማወቅም ሊሆን ይችላል የሆነው ሆንዋል ፈጣረመ ይርዳሽ እሄኔ ልጅትዋም የማንነት ጥያቄ በውስጥዋ ሊኖር ይችላል ብትገናኙው እና ስሜትዋን ባየሰ ምኞቴ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ ለሁለታችም ተመልካቾች ፕሮፋይል ፎቶዬን በመጫነረ ወደቻናሌ ጎራ በሉ ለጸጉር ጠቃሚ ውህድ ታገኛላችሁ*

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад +3

    አላህ ያገናኝሽ ያረብ

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 2 года назад

    አላህ ይርዳሽ የኔናት

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 2 года назад +2

    አላህየሠገኘልሽ የረብ

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 года назад +1

    ፈጣሪ ያገናኝሸ እህቴ

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 2 года назад +1

    አምላክ ይርዳሺ

  • @melaku6462
    @melaku6462 2 года назад +2

    AMelake Yeredashe Anche Melekame SEWE Neshe

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 года назад +1

    ልብ የሚነካ ታሪክ

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 2 года назад +1

    Egzabher yerdash ❤

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад +3

    ልጅ ወልዶ ልጅን ማሳደግ ከባድ ነው ።

  • @yeshitsega8615
    @yeshitsega8615 2 года назад +1

    ቀፈት /ማለት ሆድ ሳይሆን ቦርጭ ለማለት ነው አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያገናኝሽ

  • @atube9447
    @atube9447 2 года назад

    የቤተሰብ ስም ለመጠበቅ ብለሽ ልጅሽን ጥለሽ አሁን እንደቀላል ልጅ ትፈልጊያለሽ ደግሞኮ ስታወራ ቀለል አድርጋ ነው ምንም ፀፀት አልተሰማትም እኔ ልጅሽ ብሆን ነካም አድርጌ አልሰማሽም ወላሂ ጨካኝ

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 2 года назад +3

    አቤት የሰው ልጅ ጭካኔ እግዚአብሔር ከጸጸት ያውጣሽ እህቴ ንሰሐ ግቢ አይዞሽ ፈጣሪ ይቅር ይልሻል

  • @atube9447
    @atube9447 2 года назад

    ያቀረብሽው ምክንያት ልጅን ለመጣል በቂ አይደለም

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ውስጥሽን ይፈውስ

  • @ዘይተፈትሐሕልሚ
    @ዘይተፈትሐሕልሚ 2 года назад

    እንየም አባቴም ፈላጊ ነኝ ለብዙ አመት ተሰቃየሁ በናፍቆት ልሞት ነዉ ለ25አመታት እስኪ በፀሎታቹ አስቡኝ ስከፋኝ ለባቴ ወቅሰዋለሁ ምን አባቴ አንተ ባትኖርም ልጆችህና ቤተሰብክ ባወኳቸዉ ባዳ ሂኘ እየነርኩ ነዉ የእናቴ እንጂ ያባቴ ቤተሰብ ኣላቅም ወታደር ነበረ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +11

    ✍️በስደትም በሀገርም ውስጥ ያላችሁ የኢቶጲያ ልጆች በሙሉ ሙስሊም ክርስቲያኑ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ዋናው ሰላም ነውና ወገኖቻችንን እኛንም ሰላም ያርገን ያረብ 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 года назад

    የማላለቅስበት ፕሮግራም የትነው እግዚአብሔር ይርዳሺ የኔ እናት 🙏🙏🤔🤔

  • @ወለተፃድቅነፃነት
    @ወለተፃድቅነፃነት 2 года назад +2

    ፖሊሷን ሄደሽ የት እንዳለች አጠያይቂ

  • @eritubegebrelulocbamichael9203
    @eritubegebrelulocbamichael9203 2 года назад

    Good luck

  • @milkilion696
    @milkilion696 2 года назад

    Mesi Tagagache enda legetwa? Update aderegilena

  • @ጫሊየወሊሶልጅ
    @ጫሊየወሊሶልጅ 2 года назад +1

    Ayizosh fateri yerdash ye seat lij makera buzu new ema birihan terdash yene enat

  • @beza1960
    @beza1960 2 года назад +1

    Abet Abet Abet, Egzo

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 2 года назад +4

    ችግር፣የታባቱ፣እዲህ፣ሌልፍ

  • @degneshbedewi7370
    @degneshbedewi7370 2 года назад +1

    betam chekang nesh .ahun nebs sitaki lemin alfelegeshatim.demo satafri lemefeleg hasabum alneberegnim tiyalesh?

  • @sileinatayele870
    @sileinatayele870 2 года назад +2

    uffffffff ye set lij fetena bezu new

  • @ameenaadam5892
    @ameenaadam5892 2 года назад +1

    ፈጣሬ ያስገኝልሽ

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 2 года назад +1

    አይ አይፈርድም እናት ያለምክንያት ልጆን አጥልም አይ አይፈርድ ግን ይከብዳል 3 ቀልጀ መጣል

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 года назад +4

    ሴትዮን ምን ነካት ልጅ ምትፈልግ ሳይሆን ዕቃ ምትፈልግም አትመስልም ከይቅርታ ጋር 🤔 ሰው ቸግሮት ይሰጣል ወይም ቤተሰቦቹን በመፍራት ነገር ግን ነገሮቹ ሲስተካከሉ የጣለቻትን ልጅ መፈለግ የለባትም ???? አነጋገሯ 😴

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 года назад

      ወይ የኛ ሰው እንዴት ትሁን እሺ? :)

    • @romanshifa3399
      @romanshifa3399 2 года назад

      Ebackachu atfredubat yehen yahel shekem teshkema nallawa zoro newe
      Kengeger enkoteb gef ydersal

    • @Zety-476
      @Zety-476 2 года назад

      አቶ ፈራጅ ተደፍረህ ታውቃለህ? በማትወደው ሰው በልጅነትህ? አርግዘህ ታውቃለህ እናም በቤተሰብ ጭንቀት ተወጥረህ ታውቃለህ በአስራዎቹ እድሜ ? እንግዲያው ጭካኔ የሚለውን ቃል ያኔ ተጠቀም፤ ድርጊቱን የፈፀመው ወንድ እኮ አለ ደፋሪው በህብረተሰብ መካከል ይሄኔ ወልዶ አግብቶ ታለወቃሽ እየኖረ ነው ይሄ አህያ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад +4

    ግን ይቅርታ አድርጊልኝና የዱሮ ሰው የዋህ ነው ይባላል ለምን ታዳ ወልደው ይጥላሉ ጨካኝ ስለሆኑ ነው እንጂ?

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 года назад

      አትፍረድ ይፈረድብሀል።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад

      አልተማሩም ነበር:: እንዳሁኑም ሴት ልጅ በተለያየ ምክንያት ልታረግዝ እንደምትችል ግንዛቤ የለም ነበር:: ቤተሰብም በባህል የተያዘ ስለነበር ተደፈርኩ ነው እሚለው:: ሌላው ደግሞ ድህነትም አለ::
      ብዙ ሰዎች ደግሞ አርግዘው ወልደው ያሳደጉም አሉ::

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 года назад

      @@addisababanazareth1525
      አሁን እየወለዱ የሚጥሉትስ ከየተኝው ወገን ነው የሚመደቡት? ለሁሉም፣ የሕፃናት ማሳደገያ ተቋማት መጣበባቸውን ሄዶ በማየት የአቅምን ዕርዳታ ማድረግ ይቻላል።
      በዚያውም የአቅምን መርዳት

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 года назад

      @@addisababanazareth1525
      ሴት ልጅ በተለያየ መንገድ አታረግዝም... የሚረገዝበት መንገድ አንድና አንድ ብቻ ነው።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад

      Rasa: ዘለሽ አልጋ ላይ ወጣሽ? ለማንኛውም ተደፍራ: ተታላ እንዲሁም በጋብቻ እርግዝና ይከሰታል ለማለት ነው:: አንድ ሀሳብን ካለው ዋነኛ ሀሳብ ጋር ካላገናኘሽ ነገሮችን የመረዳት ብቃትሽ ደካማ ነው ማለት ነው:: ስለዚህ አስተውይ!

  • @alinour6377
    @alinour6377 2 года назад

    Ebs bethegi ayshalshem neber?

  • @Zety-476
    @Zety-476 2 года назад

    አይ የሴት ልጅ መከራ ወንዱ ከወቀሳ ነፃ ይሄው ፈታ ብሎ ይኖራል

  • @bute5158
    @bute5158 Год назад

    ፓሊስዋን ማግኘት ቢቻል ትንሽ ሀሳብ ይገኝበታል

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 2 года назад +1

    ወንዶች ግን እርኩስ ናችሁ የሴትን ልጅ ሂወት የምትበላሹ

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 2 года назад +2

    Ayea sat liju meatua ayzoshe Egzabhar amlak yredashal

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 2 года назад +5

    ቀፈት ቦርጭ ማለት ነው

  • @lalisegudisa5515
    @lalisegudisa5515 2 года назад +4

    Yihe tarik EBS lay telalfuawal inatwan filaga matalech ibajachu iyut

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 2 года назад +12

    ሴትየዋ የማይበርዳት የማይሞቃት ነገር ነች እንባዋ እንኩዋን አይመጣም ስለ ልጅዋ ስታወራ ይገርማል

    • @mahibelay8217
      @mahibelay8217 2 года назад +2

      አይባልም ስለተፀፀተች ነው የመጣችው

    • @keepongoing4541
      @keepongoing4541 2 года назад +3

      አንቺ አይነቱ ለማሳመን መነፍረቅ አለባት? ምን አለ በማየት ባንገመግም። የ ነጮች አባባል አለ. Don’t judge the book by the cover

    • @tgstlssn6778
      @tgstlssn6778 2 года назад +1

      @@keepongoing4541 ምስጋንዬ እስዋ አይሞቃት አይበርዳት ማልቀሱን ቀርቶ ፈገግም አትልም እስዋ 😄😄😄

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube 2 года назад +1

      ግን ስላላዘነች አይመስለኝ የማታለቅሰው የሁሉም ስሜት ይለያያል እኔም እንዲሁ ነኝ

    • @keepongoing4541
      @keepongoing4541 2 года назад +1

      @@tgstlssn6778 ሴትዬዋ ብዙ መከራ ያየች ትመስላለች። ልጅቷሞ የተወለደች ሰውየው አስገድዶ ደፍራት ነዉ። እሱ እራሱ ስቃይ ይመስለኛል። ጠንካራ ሴት ትመስላለች።

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 2 года назад +1

    Ayedras enje enas ahunem 2 amat la abatua teyat matecha yechankagal leja agagat yehon eyalku 2 amaten charshaa eskehd chkuyalhu

  • @lomilomi9211
    @lomilomi9211 2 года назад +1

    Egizihabiher ke lijish ga beslm yagenagish

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 года назад +2

    ያገሬ ልጆች ቤተሰብ በመሆን አሜሪካን ይጎብኙ 🙏

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 2 года назад

    እኔ ሚገርመኝ ካደጉበዋላ መፈለግ ምን ይባላል

  • @mestawtgeletadadi9093
    @mestawtgeletadadi9093 2 года назад +2

    Yen.nate.9.wer.meskem.kelale.ayedlme.emebeta.tagenanshe.enate.kaLech grate..atetelme

  • @teddyafro1061
    @teddyafro1061 2 года назад +3

    ከእግዛቤሔር መፍራት ይልቅ ሰው ምን እንዳይለኝ ብለህ ልጅህን መጣል በጣም ያሳፍራል ከእምነት መውጣት ነው ከ 25አመት ልጂ ብላ መፈለግ ተገቢ አይደለም ልድቶ እግዛቤሔር አልጣላትም

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад

      ተደፍራ ነው ያረገዘችው:: ወልዳም በስነስርአቱ መስጠቷ ትልቅ ነገር ነው:: በጣም ልጅ ነበረች እኮ::
      ጅል

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 года назад +4

    እኔንጃ ግን ልጅ እእእእ ብዬ ከወለድኩ እንደምንም ብዬ አሳድጋለሁ. አደለም በራስ ሀገር በሰው ሀገር ማንንም ሳናውቅ እናሳድጋለን. ባህላችን ከወንዶቹ ብልግና ጋር አይሄድም.

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 года назад +1

      አትፍረጂ።

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 2 года назад

      ድሮ ለክብር ይጨነቃሉ ሳያገቡ መውለድ እና ሲቸገሩ እርዳታ መጠየቅ አይፈልጉም እና ሚጥሉት በአብዛኛው ለክብር

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад

      ዛሬማ ብዙ ልምድ ከሰውም ተገኝቷል:: ድሮ እንዳሁኑ አልነበረም ህዝብ ባክሉን ሲጠብቅ:: ዝምብሎ ማርገዝ ከባድ ነበር:: ሰዉም እንዳሁኑ አልበሰለም ነበር::

  • @nurelegnweldemariam1433
    @nurelegnweldemariam1433 2 года назад

    Amanuel akababi Adiye yemtibal histanatin madego yemitiset neberech. Minalibat finhc kehone check adrgu

    • @kifetewadane3824
      @kifetewadane3824 2 года назад

      kechalke wondemie eneredat eza akababie ndew yetsetechew

    • @nurelegnweldemariam1433
      @nurelegnweldemariam1433 2 года назад

      @@kifetewadane3824 Amanuel beru lay meta Adye timhirt bet bitl manim yasyata. Bekirbu youtube lay Gorf gebto and lij yemotembet jerba new. Eza endemihon Amnalehu

    • @kifetewadane3824
      @kifetewadane3824 2 года назад

      @@nurelegnweldemariam1433 amesgenalhu weletahen lemekefele yabkan ante ezaw akababie kehonke eskie bechalkew meten eneredate

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 2 года назад +1

    😭

  • @riyaaktar1913
    @riyaaktar1913 2 года назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹

  • @titiabebe4310
    @titiabebe4310 2 года назад

    lesuam alnegerkutem min malet newu ?yeawajun bejoro,x.

  • @impacttube1
    @impacttube1 2 года назад +1

    ይህስ እንኳን ደስ አላችሁ አያስብልም ruclips.net/video/qIkA7CFraAw/видео.html

  • @sitinaramato1093
    @sitinaramato1093 2 года назад +1

    😢😢😢😢😢